ችሎት ላይ ያለን ሥነ ሥርዓት ምን ያህል ያውቃሉ?
ባሕር ዳር: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፍርድ ቤቶች የዜጎች የመጨረሻ የመብት ማስከበሪያ ናቸው። ፍርድ ቤቶች በሕግ አውጭው አካል አስቀድመው የወጡ ሕጎችን የመተረጎም ሥልጣን የተሰጣቸው ናቸው፡፡ ፍርድ ቤቶች ተግባራቸውን ከሚያከናውኑባቸው ሥርዓታት መካከል ደግሞ ችሎት አንዱ...
በበጀት ዓመቱ ከ13 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ወጋገን ባንክ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወጋገን ባንክ 32ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የወጋገን ባንክ የቦርድ ሠብሣቢ አብዲሹ ሁሴን ባንኩ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የኾነውን 13 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ገቢ...
የክልሉ መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪው የተለየ ትኩረት ሰጥቶታል።
ባሕር ዳር: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት የ10 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድን ከባንኮች፣ ከመሠረተ ልማት አቅራቢዎች፣ ከዩኒቨርሲቲዎች እና ከየባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የአማራ...
የዓሣ ሃብትን ለማሳደግ ምን እየተሠራ ነው?
ባሕር ዳር: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ጣና ሐይቅ አካባቢ ካሉ የዓሣ ሬስቶራንቶች በአንዱ አሚኮ ያገኛቸው መምህርት ሻሽቱ ዓለማየሁ ከጎንደር ከተማ ልጆቻቸውን ሊጎበኙ በተደጋጋሚ ወደ ባሕር ዳር እንደሚመጡ እና በዚሁ አጋጣሚም ዓሣ...
ወጣቶችን በተለያዩ መስኮች ለማብቃት እና ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በለውጡ የተለወጠ ወጣት" በሚል መሪ መልዕክት 8ኛው የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት ፍሬዎች ፌስቲቫል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በታላቁ ብሔራዊ ቴአትር መካሄድ ጀምሯል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር...








