የመገናኛ ብዙሃን አዋጅን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ።

ባሕር ዳር፡ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 25ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል። ምክር ቤቱ በ25ኛ መደበኛ ስብሰባው ካፀደቃቸው አዋጆች መካከል የመገናኛ ብዙሃን...

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትንሳኤ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ ለሕዝቡ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ረዳት ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኀላፊ አበበ ውቤ በመልዕክታቸው ከፌዴራል መንግሥት፣ ከሀገር...

የትምህርት ቤቶች ግንባታ እና ጥገና እያካሄደ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡

ደሴ: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ "ትምህርት ለትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት 3ኛ ዙር የትምህርት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የመምህር አካለ ወልድ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርእሰ መምህር ወንዳንተ...

ኢየሱስ ክርስቶስ ታላላቅ ተግባራትን የፈጸመባት ዕለት!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሙነ ሕማማት የሚውለው ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያ ባለ ብዙ ምስጢር እና ባለ ብዙ ስያሜ ነው። በቤተክርስቲያኗ ከሚከበሩ ዕለታት መካከል አንዱ ሲሆን የመከበሩም ምስጢር ኢየሱስ ክርስቶስ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት!

የሀኖይ ጉባኤ አነስተኛ ቢሆኑም በሚገባ የተቀናጁ የፒ4ጂ ፕሮጀክቶች ትርጉም ያለው ውጤት እንደሚያስገኙ እና ለማሳደግም ትልቅ አቅም ያላቸው መሆናቸውን አሳይቷል። ኢትዮጵያ በ2027 የሚካሄደውን አምስተኛውን የፒ4ጂ ጉባኤ ለማዘጋጀት ችቦውን በመረከቧ ኩራት ይሰማታል። ይኽን እድል በፅናት እና...