በምዝገባ የተፈጠረውን ጉድለት በውጤት ለማካካስ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪው ተማሪ ዘውዱ በለጠ በአካባቢው አንጻራዊ ሰላም ሰፍኖ መማር ማስተማሩ በመቀጠሉ ተደስቷል። ከነበረበት የፍርሃት አኹን የተሻለ ትምህርቱ ላይ ማተኮሩን ተናግሯል። ክልላዊ እና ሀገራዊ ተፈታኝ ተማሪዎችን...
“ኑ ጎንደርን እንሞሽር” በሚል መሪ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም የሚከናወነውን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
የገቢ ማሰባሰቢያው "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" በሚል መሪ መልዕክት የሚከናወን ነው ተብሏል።
መግለጫውን የሰጡት የጎንደር ከተማ...
የኤሌክትሮኒክ ንግድ ሥርዓትን በላቀ ደረጃ መተግበር የሚያስችል አሠራር እንዲዘረጋ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ ሳይንስ እና አይሲቲ ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የኮሪያ ኢንፎርሜሽን ሶሳይቲ ልማት ኢንስቲትዩት (KISDI) ጋር መክሯል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ድኤታ ይሹሩን...
የኢንዱስትሪ እና ፋይናንስ ኤክስፖ ዝግጅት መጠናቀቁን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደሴ:ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" አካል የኾነው በኮምቦልቻ ከተማ ከሚዚያ 20 እስከ ሚያዚያ 30 2017 ዓ.ም ለሚካሄደው የኢንዱስትሪ እና ፋይናንስ ኤክስፖ ዝግጅት መጠናቀቁን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል።
የቀጣናውን እምቅ የመልማት አቅም...
የደሴ ከተማ አሥተዳደር የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርቷል።
ደሴ: ሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሐ ግብሩ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ወገኖች፣ የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት አባቶች እና ተከታዮች ተገኝተዋል።
የእንኳን አደረሳቸሁ መልዕክት ያስተላለፉት የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ "እኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ...








