የክርስቶስን ሕማማተ መስቀል የሚያስብ ሁሉ እርስ በርሱ ሊዋደድ ይገባል።

ሰቆጣ: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ በደብረ ገነት መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን በፆም፣ በጸሎት እና በስግደት እየታሰበ ነው። የአዳም ልጆች 5 ሺህ 500 ዘመን ተፈርዶባቸው የነበረውን የሞት ፍርድ...

በባሕር ዳር ከተማ 461ለሚኾኑ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ ዘውዱ እንዳሉት ለትንሳኤ በዓል ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ ከመንግሥት እና ከማኅበረሰቡ ሃብት በማሰባሰብ ከ500 በላይ ለሚኾኑ የኅብረተሰብ...

ቃል በተግባር የተፈጸመባት አርብ!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዕለተ አርብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልዩ ቀን ነው። የማይታመመው ታሞ የዋለበት፣ ከትቢያ የሚያነሳ እሱ ሲወድቅ ሲነሳ የዋለበት ድንቅ ዕለት ናት ይላሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...

የትንሳኤ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ...

ደባርቅ: ሚያዚያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሳኤ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከፀጥታ ኀይሉ የቁጥጥርና የጥበቃ ሥራ በተጨማሪ ማኅበረሰቡ ንቁ ተሳታፊ ሊሆን እንደሚገባም...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዝቅተኛ ገቢ ለሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ።

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በከተማዋ በዝቅተኛ ገቢ ለሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ድጋፍ አድርጓል። የዲስትሪክቱ ኀላፊ አፈወርቅ ሰንደቁ ባንኩ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት በዝቅተኛ ገቢ ለሚኖሩ...