የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደሴ፡ መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር የሆጤ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማስፋፊያ ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
ማስፋፊያው በሰሜኑ ጦርነት መልሶ ማቋቋም እና ግንባታ መርሐ ግብር የተከናወነ ነው። የማስፋፊያ ግንባታው 12 መማሪያ...
አረጋውያን በምንም ነገር የማይተመኑ የሀገር ባለውለታዎች በመኾናቸው እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ፣ በኢትዮጵያ ለ34ኛ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን ለአረጋውያን ደኅንነት እና መብቶች መጠበቅ ሁለንተናዊ ኀላፊነታችን እንወጣ በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ የማጠቃለያ ፕሮግራም...
ለማዕድን ልማት ዘርፉ ልዩ ትኩረት በመስጠት እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከግንባታ እስከ ኢንዱስትሪ ማዕድናት ሰፊ ፀጋዎች አሉ።
በዞኑ የብረት እና ለኀይል አገልግሎት የሚውሉ ማዕድናት ይገኛሉ። ለአብነትም እንደ ሊትየም፣ የድንጋይ ከሰል፣ እምነ በረድ፣ ግራናይት፣ ላይም ስቶን፣ ጅፕሰም፣...
700 ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ሰባተኛው ታማኝ ግብር ከፋዮች የዕውቅና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በ2010 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው ይኽ ሥነ ሥርዓት የዜግነት የግብር ግዴታቸውን በወቅቱ እና በታማኝነት...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት
የPulse of Africa ሚዲያ ሥራ መጀመር አፍሪካን በአሉታዊ ገጽታ የማቅረብ ሥራን ለመመከት ብሎም የራሳችንን ትርክት በራሳችን የመቅረጽ ተግባራችንን የምናፀናበት ጠቃሚ ርምጃ ነው። ምንም እንኳ አፍሪካ ሰፊ እና እምቅ ሀብት ያላት አኅጉር ብትሆንም አብዛኛውን ጊዜ...








