ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በባሕል፣ በኪነ ጥበብ እና ስፖርት ትብብራቸውን ለማጠናከር ይሰራሉ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይቱ የሁለቱን ሀገራት የባሕል፣ የኪነ ጥበብ እና ስፖርት ዘርፍ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች...
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያሠለጠናቸው 33ኛ ዙር ምልምል የፓሊስ አባላት ጎንደር ከተማ ሲገቡ አቀባበል...
ጎንደር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለምልምል የፖሊስ አባላቱ የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ በዞኑ እና በጎንደር ከተማ አሁን ላይ አንጻራዊ ሰላም መኖሩን ገልጸዋል። ይህንን ሰላም ለማጽናት ምልምል...
ስለኮሌራ በሽታ ማወቅ ያለብን፦
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አሞኜ በላይ በአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና አደጋዎች ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል ቡድን መሪ ናቸው። የኮሌራ በሽታን በተመለከተ ለአሚኮ ዲጅታል ሙያው ሀሳባቸውን አጋርተዋል። የኮሌራ በሽታ ‘ቪብሪዮ ኮሌሬ’...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በራያ ቆቦ ወረዳ እና በቆቦ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የኢንቨስትመንት ሥራዎችን ጎበኙ።
ወልድያ: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በራያ ቆቦ ወረዳ እና በቆቦ ከተማ አሥተዳደር በምርት እና በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል።
"ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ወሎ...
“ስኬታማ ተግባራትን ማስቀጠል፣ ታቅደው ያልተከናወኑትን ደግሞ በትጋት መከወን በቀሪ ወራት ይጠበቃል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ :ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ከወረዳ እስ ከተማ አሥተዳደር ያሉ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ...








