የአማራ ክልል መንግሥት ለጎንደር ከተማ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለጎንደር ከተማ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለጎንደር፣ ለባሕር ዳር እና ለደሴ ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራዎች ለእያንዳንዳቸው 100...
“ጎንደር የኢትዮጵያውያን የጋራ የእጅ ሥራ ውጤት ናት” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና...
“መንግሥት በክልሉ ሰላምን ለማስፈን ማኅበረሰቡን በማሳተፍ ውጤታማ ሥራ አከናውኗል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፥ የክልሉን ወቅታዊ የሰላምና የልማት ጉዳዮች አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም በክልሉ ተፈጥረው የነበሩ የሰላምና የጸጥታ ችግሮች በዋናነት ከፖለቲካዊ ጽንፈኝነት ጋር የተያያዙ እንደሆኑ አስታውሰዋል።...
በበዓል የታየው ዋጋን የማረጋጋት ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በትንሳኤ በዓል ምክንያት የሸቀጦች ዋጋ እንዳይንር ለመሥራት ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን መግለጫ ሰጥቶ ነበር። አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዲጂታል ሚዲያም ከበዓል ማግሥት...
በሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅቱ በአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር ዘርፍ አሥተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉ(ዶ.ር) መርዓዊና ሜጫ ለዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂዎች ማስፋፊያነት በክልሉ እንደ ዐይን ብሌን የምንሳሳለት አካባቢ ነው...








