ሰላምን ለማምጣት በሚሠራው ሥራ ኅብረተሰቡ የድረሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የጠባሴ ክፍለ ከተማ የትምህርት መሪዎች፣ የመምህራን እና የአሥተዳደር ሠራተኞች "የጥፋት እጆች እና መዘዞቻቸው" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት አካሂደዋል። የሰላም እጦቱ በመማር ማስተማር...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ለመደገፍ ያለመ ጉብኝት...

ሰቆጣ: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዳይሬክተር ኢንጂነር መሐመድ አብዱረህማን፣ የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው...

የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው።

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ሥልጠና ማዕከል ሽኝት ተደርጎላቸዋል። ወጣቶቹ ክቡር የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት በመቀላቀላቸው ደስተኛ መኾናቸውን ተናግረዋል። ሥልጠናቸውን በብቃት በመውሰድ ሕዝባቸውን እና...

ከፍተኛ መሪዎች ከጎንደር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የገጠር ቀበሌዎች ተገኝተው ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና በልማት ሥራዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

የኮሌራ በሽታ አሁንም ትኩረት የሚሻው ጉዳይ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌራ በባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰት በሽታ ነው። በሽታው ሲከሰት አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት በማስከተል የሰውነትን ፈሳሽ አሟጦ እንዲወጣ የሚያደርግ አደገኛ በሽታ ነው። አፋጣኝ ሕክምና ካልተደረገለት ደግሞ አቅምን በማዳከም በጥቂት...