“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የጽናት ሽልማት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የጽናት ሽልማት መኾኑን ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ የግድቡን መመረቅ ተከትሎ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ ግድቡ የኢትዮጵያውያን የላብ፣ የደም እና የእንባ ውጤት ነው ብለዋል። ያለፉት...

“አታልቅስ ይሉኛል ላልቅስ እንጅ አምርሬ ዕዳ በበዛባት፤ ፈተና ባፀናት ሀገር ተፈጥሬ”

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ኾይ ከመሪዎችሽ እምባ የተረዳነው ሃቅ ቢኖር ከሰማነው እና ከምናውቀው በላይ ግፍ እና መገፋትን፤ እልክ እና ቁጭትን ታቅፈሽ ማሳለፍሽን ብቻ ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ኾይ አንች ግን ማነሽ? ሕዝብሽ ከጥንት እስካሁን...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የባሕርዳር አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ የማስፋፊያ ግንባታን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም "የማንሠራራት" ቀንን ምክንያት በማድረግ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ...

የሕዳሴ ግድባችን የዓሣ ምርታችንም ምንጭ ነው።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትውልድ እና እድገቱ የፍቅር እና የብዝኀነት መገለጫ ከኾነው ደቡብ ነው። ኢትዮጵያዊነት ማንን ይመስላል ቢባል ደቡብን ከሚባልላቸው የብዝኀነት፣ የፍቅር እና የተስፋ ምድር ደቡብ ኢትዮጵያ ያደገው ኤርሚያስ ምኖታ የልቡን መሻት...

ከተባበርን በርካታ እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያሉ ልማቶችን መሥራት እንችላለን።

ሰቆጣ: ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአሸናፊነት ወኔ እና በኢትዮጵያዊ ጀግንነት ታጅቦ ለፍጻሜ ደርሷል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅን ተከትሎ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎችም ሃሳባቸውን አካፍለዋል። ክስተቱን ኢትዮጵያውያን በአንድነት ከተባበርን በርካታ እንደ ሕዳሴ...