አሠሪ ተቋማት ለጸደቁ ደንቦች እና መመሪያዎች ዕውቅና በመስጠት ገቢራዊ ማድረግ አለባቸው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የሠራተኞች ቀን በዓለም ለ136ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ ይከበራል።
በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኀበራት ኮንፌዴሬሽን የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የኢንዱስትሪ ግንኙነት ኀላፊ አዜብ ማርቆስ ቀኑ ሲከበር...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ44ኛ መደበኛ ስብሰባው በስድስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 44ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች፦
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከጣሊያን...
ለሀገሪቱ ልማት አስተዋጽኦ እያበረከተ ያለው ሠራተኛ በኢኮኖሚውም በፍትሐዊነት መንገድ ተጠቃሚ ሊኾን ይገባል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ50ኛ ጊዜ እንደ ክልል ደግሞ ለ24ኛ ጊዜ በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።
በኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኀበራት ኮንፌዴሬሽን የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...
“ፈጠራ እና ፍጥነት የታከለበት የክህሎት ግንባታ ቀጣይነት ላለው የሥራ እድል ፈጠራ ወሳኝ ነው” የመንግሥት...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት እንኳን ለዓለም የሠራተኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
ሀገራችን “በአምራች ኢንዱስትሪዎች እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ምቹ የሥራ ሁኔታ ለማኅበራዊ ፍትህ” በሚል መሪ ሃሳብ በዓለም አቀፍ...
ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በውይይት እና እርቅ ሊቋጭ እንደሚገባ የደብረ ማርቆስ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ተማሪዎች...
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ተማሪዎች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት በሠላም ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ ተካሄዷል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ...








