ለዘላቂ ሰላም የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ሴቶች ተናገሩ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "የጥፋት እጆችና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት በከተማዋ ከሚገኙ ሴቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄዷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ መንግሥት ችግሮችን ለይቶ ሊፈታ ይገባል ብለዋል። በመንግሥት...
የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን የኃይል አቅርቦት ችግር በቅርብ ወራት ለመቅረፍ እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ከገቡ ባለሃብቶች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ...
የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የጎንጅ ቆለላ እና የአካባቢው ነዎሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኀበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣...
“ቀደምቶች በጥበብ የሠሯትን ጎንደር ማደስ ብቻ ሳይኾን አዲስ የልማት ታሪክ የተሠራባትን ጎንደር መፍጠር አለብን”...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና ሌሎችም የክልል እና የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በየደረጃው ያሉ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው።...
ትውልዱ የሀገር ሽማግሌዎችን ማድመጥ አለበት።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ዕርቅ እና ሰላምን ለማምጣት ከሚጠቀሙባቸው መንገዶች አንዱ የሽምግልና ሥርዓት ነው፡፡ ይህ ሥርዓት ግጭቶችን እና አለመግባባቶችን ለመፍታት ዓይነተኛ ሚና ይጫወታል፡፡
በኢትዮጵያ የእርቅ እና የሽምግልና ሥርዓት በሰዎች እርስ በእርስ ግንኙነት...








