ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመገጭ መሥኖ ግድብ ፕሮጀክት ተገኝተው የሥራውን እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የአማራ ክልል እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች በመገጭ መሥኖ ግድብ ተገኝተው የፕሮጀክቱን የግንባታ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው። መገጭ የመስኖ ግድብ ከተጀመረ በርካታ ዓመታት...

ለኮሪደር ልማት የሚተከሉ ስማርት ፖሎችን እያመረተ መኾኑን የአማራ ብረታብረት ኢንዱስትሪ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከውጭ ይገባ የነበረውን ስማርት ፖል በሀገር ውስጥ በማምረት የውጭ ምንዛሬን እና ጊዜን ማዳን መቻሉንም ኢንዱስትሪው አስታውቋል። የአማራ ብረታብረት ኢንዱስትሪ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ዘላለም በላይ በከተሞች በሚሠሩ የኮሪደር...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የትራንስፖርት ዘርፉን የሚያሻሽሉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው።

ሁመራ: ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የትራንስፖርት ዘርፉን የሚያሻሽሉ ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑን የዞኑ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ጽሕፈት ቤቱ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀሪ ወራት...

“የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የማኅበረሰቡን የሕይዎት በሚያሻሽሉ ጉዳዮች ላይ በትኩረት ሊሠሩ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ደሴ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ትብብር እና አጋርነት ለሁለንተናዊ ማኅበረሰብ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት 24ኛው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም በወሎ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው። በፎረሙ በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት...

“በአማራ ክልል በመስኖ ስንዴ ከ5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ ተችሏል” የክልሉ ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ቁምላቸው ዳኛው በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ቸንከር ቂርቆስ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ የመስኖ ስንዴ በአንድ ሄክታር መሬት እንዳለሙ ተናግረዋል፡፡ አርሶ አደሩ አስፈላጊ ግብዓቶችን ተጠቅመው ከአንድ ሄክታር መሬት 36 ኩንታል...