“ኢትዮጵያን የማዳከም ዓላማ ያለው ሁሉ መሠባሠቢያው ግብጽ ነው”

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018ዓ.ም (አሚኮ) ግብጽ ከትናንት እስከ ዛሬ የኢትዮጵያን ሰላም ለማደፍረስ፣ አንድነቷን ለመከፋፈል እና መንግሥታዊ ሥርዓቷን ለማፍረስ የጥፋት እጆቿ ረጅም ናቸው። ዳምጠው ተሰማ (ዶ.ር) በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት መምህር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኮሜሳ (COMESA) የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ ኬንያ ገቡ።

ባሕርዳር: መስከረም 29/2018ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኮሜሳ (COMESA) የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት በ24ኛው የCOMESA የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ፣ ኬንያ...

የውስጥ ኦዲተሮች ሙስናን ለመከላከል ከፍተኛ ድርሻ አላቸው።

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስናን በመከላከል ዙሪያ ከክልል የመንግሥት ተቋማት እና የልማት ድርጅቶች ኦዲተሮች ጋር እየመከረ ነው። የአማራ ክልል ሥነ...

የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል የዳኞች ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል...

ነጋዴ ሴቶች ተወዳዳሪ እንዲኾኑ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ነጋዴ ሴቶች ማኅበር አስታወቀ።

ባሕርዳር: መስከረም 29/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ነጋዴ ሴቶች ማኅበር በአማራ ክልል ለአነስተኛ እና መካከለኛ የንግድ አንቀሳቃሾች የብድር አቅርቦት ተግዳሮቶች፣ የገበያ ማረጋጋት፣ የሥራ ፈጠራ ፖሊሲ እና አዋጅን በተመለከተ ከመንግሥት፣ ከፋይናንስ ተቋማት እና ከግሉ ዘርፍ ጋር...