“የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ለሕዝብ ብለው ዕውነትን መድፈር አለባቸው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ሰላምን ማጽናት ዓላማው ያደረገ የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄዱ ነው። በውይይቱ...

“ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ተኪ ምርቶችን በማምረት የኢትዮጵያ ብልጽግና ማሳያዎች ናቸው” አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 2 ሲካሄድ የነበረው አራተኛው የኢትዮ ክህሎት ዉድድር ማጠቃለያ ተካሂዷል። "ብሩህ አእምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው አራተኛው የኢትዮ ክህሎት...

“ከጥፋት መክሮ መመለስ የሃይማኖት አባቶች ተቀዳሚ ተግባር መኾን አለበት” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...

ደሴ: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና የእድር መሪዎች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት ተካሂዷል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...

“እንደ ሕዝብ ከልብ በመነጨ ኀላፊነት መነጋገር እና ማሰብ ይጠበቅብናል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ለሰላም ሲባል ከመጸለይ ባሻገር ብዙ ርቀቶችን መሄድ እንደሚያስፈልግ የባሕር ዳር ከተማ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "የጥፍት እጆችና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች...

ደቡብ ጎንደር ዞን የተጀመሩ የልማት ሥራዎች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ እየሠራ ነው።

ደብረ ታቦር፡ ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በሐሙሲት ከተማ አሥተዳደር እና በአምበሳሜ ከተማ የተሠሩ መሠረተ ልማቶችን ተመልክተዋል። ከተመለከቷቸው መሠረተ ልማቶች ውስጥ ደግሞ ከሐሙሲት እስቴ እየተሠራ የሚገኘው የአስፋልት መንገድ፣ የሐሙሲት የውስጥ...