ኅብረተሰቡ ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የኾኑ አካባቢዎችን በማጽዳት ርብርብ እንዲያደርግ ተጠየቀ።
ፍኖተ ሰላም: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ስንሻው ፍሬው በጃቢጠህናን ወረዳ ዘጓይ ቀበሌ ነዋሪ ሲኾኑ ሰውነታቸውን የብርድ እና ማንቀጥቀጥ ስሜት ተሰምቷቸው በፍኖተሰላም ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለሕክምና መጥተው ነው አሚኮ ያገኛቸው።
በጤና ጣቢያው ምርመራ ተደርጎላቸው በወባ...
“ለሁሉም ምቹ የኾነች ኢትዮጵያን ለማየት በቅንጅት መሥራት ይገባል”
አዲስ አበባ: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ብሔራዊ የአካል ጉዳተኞች ረቂቅ ፖሊሲ የመጨረሻ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ ሀገሪቱ ተቀብላ ለፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ሕጎች...
የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ተደራሽነት ብቁ እና ጤናማ ትውልድ ለመፍጠር ድርሻቸው የጎላ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦሥተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያም የክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩን በሰላም አርጊው ማርያም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አካሂዷል፡፡
በመርሐ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረከቡ።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረክበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ረቡዕ በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የነበረንን የሞዴል የገጠር...
የፖሊዮ በሽታን እንዴት መከላከል ይቻላል?
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዋና ዋና የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች እና ሥጋቶች ተብለው ከተለዩ በሽታዎች ውስጥ ፖሊዮ ወይንም የልጅነት ልምሻ አንዱ ነው።
ፖሊዮ በዐይን በማይታይ የፖሊዮ ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ እንደኾነ...








