ለደንበኞች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት የዲጂታል አሠራርን በሰፊው መተግበሩን ዘመን ባንክ አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር የባለ አክሲዮኖች 17ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጉባኤ እና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል። የባንኩን የባለፈው ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡት የዘመን ባንክ አክሲዮን ማኅበር ቦርድ ሠብሳቢ...

የሳይበር ደኅንነት ከሉዓላዊነት ጉዳይ ተነጥሎ የሚታይ አይደለም።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለስድስተኛ ጊዜ የሚከበረው የሳይበር ደኅንነት ወር ዛሬ በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አገልግሎት ተከፍቷል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጸሕፈት ቤት ኀላፊ እና የካቢኒ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ የሳይበር ዘርፉ ተገላጭነት እና...

ኮሌጆች የአካባቢውን ጸጋ ለይተው በመሥራት ማሳያ እየኾኑ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከመማር ማስተማር ተግባራት ባለፈ በእንስሳት እርባታ እና በሰብል ልማት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። ኮሌጁ በመደበኛው እና በአጫጭር ኮርሶች ሥልጠናዎችን በመስጠት የተሻለ የሰው...

እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ መከላከል ይገባል።

ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ከ56 ሺህ 800 በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች በወባ ወረርሽኝ በሽታ መያዛቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል። በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ በሽታ በስፋት ከሚሠራጭባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ የምዕራብ...

አረጋውያንን መንከባከብ ሀገርን መንከባከብ ነው።

ሰቆጣ፡ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ የሚከበረው የአረጋውያን ቀን በሰቆጣ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። አቶ አድህና ያለው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ከ1968 ዓ.ም ጀምረው ጡረታ...