“በምክንያታዊነት እና በአስተውሎት የሚያምን ወጣት ሁሉን ይቀይራል”
ደብረ ብርሃን: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር "የወጣቶች መሪነት ለዘላቂ ሰላም" በሚል መልዕክት ውይይት ተካሄዷል።
በውይይቱ ላይ የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሰላም ተምሳሌት እንድትኾን የወጣቱ...
በቋራ ወረዳ በሜካናይዜሽ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ "ከበሬ እርሻ በመላቀቅ ዘመናዊ የግብርና ሜካናይዜሽን አሠራርን በመከተል ምርትና ምርታማነትን እንጨምር" በሚል መልዕክት የትራክተር ሜካናይዜሽን ፌስቲቫል ተካሂዷል።
የቋራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አስማረ አንዳርጋቸዉ ፤...
“በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ማምጣት ተቀዳሚ ሥራ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት እየተከናወኑ ካሉ ሥራዎች መካከል፤ ያሉንን የገጸ ምድርና የከርሰ ምድር ውኃ ሃብቶች ለመስኖ ልማት የማዋሉ ሥራ ዋነኛው ነው።
ከዚህ ቀደም ጥቅም ሳይሰጡ የቆዩ በርካታ ቦታዎች አሁን ላይ በመስኖ ወደ ግብርና ልማት ማዕከልነት...
ሴቶች ተጠቃሚ እንዲኾኑ ብልጽግና ፓርቲ እየሠራ ነው።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በሴቶች ተሳትፎ የጸናች እና የበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ ከሴቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
በሚኒስትር ማዕረግ የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ትርጉም እና የሕጎች ሕገ መንግሥታዊነት ክትትል ቋሚ ኮሚቴ...
በአማራ ክልል ከ1 ሺህ 300 በላይ ትምህርት ቤቶች የምገባ መርሐ ግብር ጀምረዋል።
ጎንደር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በጎንደር ቀጣና ከተውጣጡ የዞን እና የወረዳ የትምህርት አካላት ጋር የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸሙን በጎንደር ከተማ እየገመገመ ነው።
የትምህርት ዘርፉ ባለፉት አምስት ዓመታት በርካታ ፈተናዎች የገጠሙት መኾኑን...








