“ዓድዋ ነጻነትን ለሚሹ ሕዝቦች ሁሉ የማይጠፋ የብርሃን ጸዳል ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ አበባ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የዓድዋ ድል ለአፍሪካ እና ለመላው የጥቁር ሕዝብ የነጻነት...

የዓድዋ ድል በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።

ጎንደር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ የክልል እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ...

ዓድዋ የአንድነት፣ የመፈቃቀር፣ የመተጋገዝ እና የጀግንነት በዓል መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ደሴ: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ በጎዳና ላይ ትርዒት እና በልዩ ልዩ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ተከብሯል። አሚኮ ያነጋገራቸው የበዓሉ ታዳሚዎች የዓድዋ ድል...

አንድ ስንኾን ከራሳችን አልፈን ለአፍሪካ ኩራት እንደምንኾን ዓድዋ ማሳያ ነው።

ደሴ: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደሴ ከተማ በድምቀት ተክበሯል። የበዓሉ ተሳታፊዎች በዓሉ የመላ ኢትዮጵያዊያን ድል መኾኑን ተናግረዋል። በዓሉን ስንዘክር አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት ሊሆን ይገባል ነው ያሉት። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...

የአሁኑ ትውልድ ተባብሮ ድህነትን በማሸነፍ ዳግም ዓድዋን መሥራት እንዳለበት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሙሉዓለም ባሕል ማዕከል 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በባሕር ዳር ከተማ አክብሯል። የባሕል ቡድኑ የዓድዋ ድልን የሚዘክሩ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎችን አቅርቧል። በአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የሙሉዓለም ባሕል...