የሃይማኖት አገልጋዮች በሕዝቦች አንድነት፣ ሰላም፣ ፍትሕና እኩልነት ላይ አጥብቀዉ ማስተማር እንደሚጠበቅባቸው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት 12ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተከብሯል።
ብጹዕ...
ጥራት ያለው እና ፍትሐዊ የኾነ የሕክምና አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የአፈጣጠር ችግር ሳምንት "የላቀ ብሔራዊ የመከላከል ሕክምና እና አካታች ሥርዓት ለአፈጣጠር ችግሮች" በሚል መሪ መልዕክት በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ተከብሯል።
በመድረኩ በጤና ሚኒስቴር የጤና አገልግሎት...
ተጀምረው ሳይጠናቀቁ የቆዩ ግንባታዎችን መልክ የማስያዝ ሥራ እየተሠራ ነው።
ደብረማርቆስ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሕንጻ ሹም ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን እና ኀላፊነት መሠረት በዋናነት ከከተማዋ ፕላን ጋር በተጣጣመ መልኩ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣ የግንባታ ጥራትን የመከታተል እና የመቆጣጠር...
በሕገ ወጥ መንገድ የተከዘነ 200 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ማርቆስ ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ በመጋዘን ላይ የነበረ የአፈር ማዳበሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የአፈር ማዳበሪያው የተያዘው...
የምክር ቤት አባላት የሕዝብ ውክልናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ተጠየቀ።
እንጅባራ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የኮሶበር የምርጫ ክልል ተመራጮች ከእንጅባራ ከተማ እና ባንጃ ወረዳዎች ከተወጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂደዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም ውይይቱ ለሀገር ብልጽግና የሚበጁ ጠቃሚ ሐሳቦችን ለማመንጨት እና...








