የልማታዊ ሴፍትኔት መርሐግብር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖሩ ነዋሪዎችን ሕይዎት የቀየረ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...

ሰቆጣ: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቆጣ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት መርሐግብር ሲሳተፉ የቆዩ ተጠቃሚዎች ተመርቀዋል። በከተማው በአምስት የልማት ዘርፎች ተሰማርተው ውጤታማ መኾን የቻሉ 564 ተጠቃሚዎች ናቸው ዛሬ የተመረቁት። 746 ሰዎች ደግሞ እንደ አዲስ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

የአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ከፍተኛ መነቃቃትን አሳይቷል፡፡ በክልሉ በነበረን ቆይታ የአማራ ብረታብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝን የስራ ሂደት ተመልክተናል። ኢንተርፕራይዙ በተሰማራባቸው የብረት ማቅለጥ፣ የማሽነሪ ምርት፣ የኮሪደር ዲች ከቨሮች፣ ስማርት ፖሎች ማምረት፣ የትራንስፎርመር...

የሰላምና የፀጥታ ሥራዎችን በዘላቂነት ለማጽናት ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ የሰሜን ወሎ ዞን አሳሰበ።

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳር ያለፉት ወራት የፓለቲካ፣ የሰላም፣ የፀጥታ፣ የልማትና የመልካም አሥተዳዳር ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በግምገማ መድረኩ ላይ የአማራ...

የሕዝብ ተመራጮች በጎንደር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባላት በጎንደር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን እና የፋሲል ቤተ መንግሥት የጥገና ሂደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ በሰሜን ጎንደር ዞን እና በምዕራብ...

“እንደ ንብ አብሮ የተመመው የኢትዮጵያ ወታደር ጀርባውን ሳይኾን ግንባሩን ለጥይት ሰጠ”

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሞሐመድ ዚያድ ባሬ የሶማሊያ መሪ ነበሩ። ሰውየው 'ታላቋን ሶማሊያን ለመመስረት' ቋምጠው ተነሱ። ለዚህም የጦር መሳሪያ ከሶቪየት ኅብረት እና ከሌሎችም ያደጉ ሀገራት አግበሰበሱ። በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሠራዊት አሠለጠኑ።...