የክልሉን ገጽታ ለመቀየር እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ።

አዲስ አበባ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት "ዓላማ ተኮር፣ የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ሥርዓት ለእምርታዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት የስድስት ወር የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ተግባራት አፈጻጸም በአዳማ ከተማ እየገመገመ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል...

“ሴቶች ምጣኔ ሀብታዊ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ በልማት ሥራዎች ላይ ማሳተፍ ይገባል” የሰሜን ጎጃም ዞን

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ጎጃም ዞን እየተከበረ ነው። ቀኑ በዓለም ለ114ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ...

የከተማ የመስኖ ልማት ልምድ እያደገ መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች...

ወልድያ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከምንግሥት የተጠናከረ ድጋፍ ካገኙ የከተማውን የመስኖ ልማት ልምድ የማሳደግ አቅም እንዳላቸው የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አርሶ አደሮች ተናግረዋል። በከተማ አሥተዳደሩ እየተሠራ ያለ የመስኖ ልማት ተጎብኝቷል። በመስክ ጉብኝቱ ላይ ያገኘናቸው አርሶ...

የእንስሳት ኢንሹራንስን ተግባራዊ ማድረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር በአርብቶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች እንስሳት ላይ የሚደርሰውን የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋ ጉዳትን ለመቀነስ የሚያስችል ኢንሹራንስን ተግባራዊ ማድረጉን አስታውቋል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በአምሥት ክልሎች...

በጫካ ሲንቀሰቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕርዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በነባሩ ጭልጋ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የነባሩ ጭልጋ ወረዳ ምክትል አሥተዳዳሪ ሰለሞን እያዩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን በመቀበል ወደ ግል...