ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት!
"እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን፣ ማርች 8 አደረሰን! የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት፣ የኢኮኖሚ ዕድገት: ማኅበራዊ እሴቶችና ባሕሎችን ለማፅናት ያበረከቱት አስተዋፅኦ የላቀ ነው፤ እንቅፋቶችንና ጎታች እሳቤዎችን በመጣል፣ በመላ አቅማቸው የሀገራችን የመዘመን መንገድ ዋነኛ መሪና ተዋናይ...
የአማራ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ከክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ጋር እየመከሩ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የመራጭ ተመራጭ የውይይት መድረክ ሲያካሂዱ ቆይተዋል። ዛሬ ደግሞ ከሕዝብ በተነሱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ላይ ከአማራ ክልል...
“ተምሳሌቷ ሴት”
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚደርስ ተጽዕኖ በወጉ ያልተቃለለ ቢኾንም ብዙ ለውጦች እንዲመጡ እና ዛሬ እንዲታሰቡ ብዙ ሴቶች ደክመዋል፤ ጥረዋል። በዛሬው ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ከፊት መስመር ከሚነሱ...
“ባለፉት አምስት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች ተከናውነዋል” የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ማከናወኑን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አመላክቷል። በተለይም በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ ችግር ምክንያት ለችግር ተጋላጭ ለኾኑ ሴቶች...
ለሕዝብ እውነተኛ ተቆርቋሪ የኾነ ሁሉ ወደ ሰላሙ መሥመር መምጣት እንዳለባቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር በሰላም፣ በልማት እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከሕዝብ ጋር በነበራቸው ውይይትም ቀዳሚው አጀንዳ እና የሕዝብ ጥያቄ ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ...








