ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደሴ እና በኮምቦልቻ ከተሞች የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና ምክትል ርእሰ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ኮምቦልቻ...

በበጀት ዓመቱ ለመሠብሠብ ከታቀደው 71 ቢሊዮን ብር ውስጥ እስካሁን ድረስ 36 ቢሊየን ብር ገቢ...

ጎንደር፡ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ የጠቅላላ የገቢ ሠራተኞች እና የአጋር አካላት የንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማህሙድ፣ የአማራ ክልል የኢንዱስትሪ...

ሃይማኖትን ሽፋን አድርገው አብሮነትን ሊሸረሽሩ የሚችሉ ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ አካላትን በጽኑ እንደሚያወግዝ የሃይማኖት...

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ከሰሞኑ በእስልምና እና በኦርቶዶክስ ሃይማኖት አማኞች ነን ባዮች መካከል የሁለቱን ሃይማኖት የአብሮነት እሴት በሚያንቋሽሽ መልኩ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ አንዳንድ አስተያየቶች...

“ባለፉት ሰባት ዓመታት የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የኮሚኒኬሽን ዘዴ ለየት ባለ መንገድ ግልጽነት እና ተደራሽነትን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዋነኛ ዓላማውም በልዩ አተያይ ሐሳቦችን፣ ለሥራ ተነሳሽነት የሚፈጥሩ ልምዶችን እና ተግባራትን በማካፈል ላይ ያተኮረ ነው። አልፎ አልፎ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ከክልሎች የሚገኙ የሥራ ሪፖርቶችን ለሌሎች የተነሣሽነት ምንጭ እንዲኾኑ...

“በግብርናው ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ መንግሥት ቁርጠኛ ነው” የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በግብርናው ዘርፍ ውጤት ካስመዘገቡ ሴቶች ጋር በጋራ አክብሯል። በሚኒስቴሩ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ሥራ አሥፈጻሚ አሥተባባሪነት ዓለም...