ሴቶችን ያላሳተፈ ሀገር ዘላቂ ልማት እና ሰላምን ለማረጋገጥ ይቸግረዋል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ "በሴቶች ተሳትፎ የጸናች እና የበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የሴቶች የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።
የኢፌዴሪ ሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ድኤታ እና...
ምርጫ በማስተጓጎል ኢ-ዴሞክራሲያዊ ሁኔታ ለመፍጠር የሚፍጨረጨሩትን መታገል ይገባል።
ወልድያ: የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የምርጫ ማኒፌስቶ እና ምልክቱን ለአባላቱ እና ለደጋፊዎቹ አስተዋውቋል።
ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ በወልድያ ከተማ የጁ ባሕል ማዕከል ለተሰባሰቡ አባላት እና ደጋፊዎቹ ነው ያስተዋወቀው።
የምርጫ...
“130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቅቋል” የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ.ር)
አዲስ አበባ፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት ለማክበር የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ.ር) "130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በላቀ ድምቀት ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቅቋል"...
ከስሜት የጸዳ እና በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ምርጫ ለሀገር ግንባታ ወሳኝ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች የሥልጣን ባለቤትነታቸውን የሚያረጋግጡበት፣ የሰብዓዊ ክብራቸው እና የሥነ-ልቦና ነፃነታቸው ምንጭ መኾኑ ይታመናል። ይህ ሂደት ፍትሐዊ፣ እና ከስሜት የጸዳ ይኾን ዘንድ ደግሞ የምሁራን ሚና ላቅ ያለ ድርሻ እንዳለው...
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚጠበቅባቸውን ሚና ለመወጣት መዘጋጀታቸውን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ገለጹ።
ባሕር ዳር: 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ሂደት ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ነው።
በምርጫ ወቅት ዜጎች ስለ መራጭነት መብታቸው እና ስለ ምርጫው ሂደት በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ትምህርት በመስጠት ንቁ ተሳትፎ...








