ለመጭው መኸር 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለ2017/18 ምርት ዘመን ከተገዛው 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እስካሁን 2 ሚሊዮን ኩንታል ተጓጉዞ መድረሱን በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አስተባባሪና...
የእስቴ – ስማዳ አስፋልት መንገድ ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ከእስቴ መካነ ኢየሱስ - ወገዳ ከተማ እየተሠራ የሚገኘው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ እየተሠራ ይገኛል።
የመንገድ ሥራው በወገዳ ከተማ ውስጥ 3 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነውን...
በባሕር ዳር ከተማ ከአልማ – ዋተር ፍሮንት ሆቴል ድረስ 40 ሜትር ስፋት ያለው ዘመናዊ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ከአልማ - ዋተር ፍሮንት ሆቴል ድረስ 40 ሜትር ስፋት ያለው ዘመናዊ መንገድ ለመሥራት ቦታውን ከሦስኛ ወገን ነጻ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...
” የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ጸጋን ጥቅም ላይ ያዋሉ ናቸው” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከተሞችን የማዘመን ሥራ እየተሠራ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድ(ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት...
ሰላምን ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የድርሻቸውን እንደሚወጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ጎንደር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በሰላም እና በልማት ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር መክሯል። በምክክሩ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው፣ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት...








