የሌማት ትሩፋት ሥራ አዋጭ መኾኑን ወጣቶች ተናገሩ።

እንጅባራ: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የሌማት ትሩፋት ሥራ አዋጭ መኾኑን በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዘርፉ የተሰማሩ ወጣቶች ተናግረዋል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጓንጓ ወረዳ እና ቻግኒ ከተማ አሥተዳደር በሌማት ትሩፋት ሥራዎች ላይ በርካታ ወጣቶች ተሰማርተው ራሳቸውን...

የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፕሮጀክቶችን ጀምሮ በማጠናቀቅ ትልልቅ ሥራዎችን እየሠራ ነው።

መጋቢት 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የማይካድራ ከተማ አሥተዳደር ለሚያከናውናቸው የመሠረተ ልማት ግንባታዎች በተደረገ የገቢ ማሠባሠቢያ መድረክ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ብር ተሰብስቧል። በ2017 በጀት ዓመት "አንድ ወረዳ አንድ...

“ወጣቶች ለሀገር ዕድገት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ምቹ የስታርት አፕ ሥነ ምሕዳር ለመፍጠር ይሠራል” በለጠ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ የስታርት አፕ ውድድር ማጠቃለያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በማጠቃለያ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)፣ በምክትል...

“ፈጠራን ማኅበረሰባዊ እና ተቋማዊ ባሕል ያደረጉ ሀገራት የሚገነቡት ኢኮኖሚ አይበገሬ ነው” አቶ አቤል ፈለቀ

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ የስታርት አፕ ውድድር ማጠቃለያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በማጠቃለያ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)፣ በምክትል...

ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ አባት ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የተወለዱት በ1844 ዓ.ም ነበር፡፡ ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የተወለዱት ሸዋ ውስጥ ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ነው፡፡ 14...