ያጋጠሙ ችግሮችን በጋራ በመሥራት ማለፍ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ "ሰላሜን እጠብቃለሁ ሁለንተናዊ ብልጽግናን አረጋግጣለሁ" በሚል መሪ መልዕክት የጠቅላላ መንግሥት ሠራተኞች የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የዞን፣ የወረዳ መሪዎች እና የመንግሥት ሠራተኞች...
ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበር 78 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመዝገቡን አስታወቀ።
ጎንደር: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበር የተመሠረተበትን 25ኛ ዓመት እና 23ኛ ጠቅላላ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የዩኒየኑ ሥራ አሥኪያጅ ይሁኔ ዳኘው የተቋሙን የ2015/2016 ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበዋል።
በ2015/16 የምርት ዘመን...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትሩ ተስፋዬ...
የፍኖተ ሰላም ከተማ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ...
ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን እና የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር መሪዎች በከተማ አሥተዳደሩ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የሥራ ኀላፊዎቹ በ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ወጭ እየተገነባ ያለውን...
ዲኤምቪ ፎር ደሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ...
ደሴ: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዲኤምቪ ፎር ደሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት የረመዳን እና ዐቢይ ጾምን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ድጋፍ አድርጓል። ድርጅቱ ከ900ሺህ ብር በላይ በኾነ ወጭ...








