“ሠንደቅ ዓላማን መውደድ ሀገርን ከባዳ እና ከባንዳ መጠበቅም ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀንን “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ መልዕክት አክብሯል።   በበዓሉ የፌዴራል ፖሊስ አባላት፣...

ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጽናት የኢትዮጵያን የዕድገት ከፍታ ማስቀጠል ካሁኑ ትውልድ ይጠበቃል፡፡

ደብረማርቆስ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ" በሚል መሪ መልዕክት በወረዳው ምክር...

ጀግኖች መስዋዕትነት የከፈሉለት የመሠባሠቢያ ሠንደቅ ዓላማ በመላው ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተገቢው ክብር ሊሰጠው ይገባል።

እንጅባራ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።   በዓሉ "ሠንደቅ ዓላማችን የኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ" በሚል መሪ መልዕክት ነው...

ሠንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ማጽኛ የጋራ አርማችን ነው።

ሰቆጣ፡ ጥቅምት 03/2018ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በሰቆጣ ከተማ "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፤ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው።   የሠንደቅ ዓላማ ቀንን ሲያከብሩ አሚኮ ያገኛቸው የከተማዋ...

የማኅበረሰቡን አንገብጋቢ ችግሮች እየፈታን ነው። 

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2018ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም እየገመገመ ነው።   የከተማ፣ የክፍለ ከተማ እና የቀበሌ መሪዎች በተገኙበት ነው ያለፉ የ90 ቀናትን ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ያለው።   የባሕርዳር...