“በቀን 150 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ ከወደብ እናጓጉዛለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

ባለፉት ስምንት ወራት ከ3 ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ሥራ ፈላጊዎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛው ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 21ኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሥራ ዕድል ፈጠራን...

“በአፍሪካ ትልቁን አየር መንገድ ለመገንባት ሥራ ተጀምሯል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ሥብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጉዳዮች ምላሽ እና...

የአማራ ክልል መንግሥት የልማት ድርጅቶችን በኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሊያቋቁም ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች አሥተዳደር የኢንቨስትመንት ሆልዲንግን ለማቋቋም ባሥጠናው ጥናት ላይ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል...

“ባለፉት ስምንት ወራት ከ580 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠብሥቧል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...