የአካል ጉዳተኞች በምርጫ የመሳተፍ መብታቸውን ሊጠቀሙ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈ እና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነታቸውን የሚያረጋግጥ እንዲኾን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑ ተመላክቷል።
አካል ጉዳተኞች የመምረጥ፣ የመመረጥ እና በታዛቢነት የመሳተፍ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን እንዲጠቀሙም ጥሪ...
የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ደኅንነት ለመጠበቅ የአካባቢውን ማኅበረሰብ ሕይወት መለወጥ ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የአይበገሬ የኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
የአይበገሬ ኑሮ ማሻሻያ እና ዘላቂ የሥነ ምህዳር ፕሮጀክት ከኬር ኢትዮጵያ እና ከአመልድ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሰሜን ጎንደር...
በደብረታቦር ከተማ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።
ደብረ ታቦር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ የዴሞክራሲ አንዱ መገለጫ ነው። ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማ ለማድረግ በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የከተማዋ መሪዎች ተናግረዋል።
የከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች በሰጡት መግለጫ ምርጫው በታቀደለት...
“የዌስትፋሊያ መንገድ”
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ቅዱስ የሮማ ግዛት" ወይንም የሮማ አጼ ግዛት ከ9ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ድረስ በመካከለኛው አውሮፓ የነበረ ሥርዓት እንደኾነ ታሪክ ይነግረናል።
ይህ ግዛት "ቅዱስ" ተብሎ የተሰየመበት...
ሕገ ወጥ ንግድን ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር የተንሰራፋውን ሕገ ወጥ ንግድ ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ገልጿል፡፡
ምክር ቤቱ "ሕገ ወጥ ንግድን እናስቁም፤ የሥራ ዕድል፣ ገቢን እና...







