“ትምህርትን ማቃናት ሀገርን ማጽናት ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከኮሙኒኬሽን፣ ሚዲያ እና ሕዝብ ግንኙነት መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር በትምህርት ለትውልድ ዘመቻ ላይ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በተለያዩ የሙያ መስኮች ሰልጣኞችን አስመረቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በ17 ዓይነት የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 380 ሠልጣኞች አስመርቋል። የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለሥነ ልቦና...

የአድማ መከላከል አባላት በደብረ ታቦር ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሠልጠኛ ያሠለጠናቸው የ33ኛ ዙር የአድማ መከላከል አባላት በደብረ ታቦር ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአቀባበል መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በዝቋላ፣ ደሃና እና ሌሎች ወረዳዎች ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ተግባር ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ይገኛል፡፡ አካባቢው ዝናብ አጠር በመኾኑ የተፈጥሮ ሃብት እንክብካቤ ተግባርን ይሻል፡፡ በተጨማሪም የተከዜን ተፋሰስ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት፦ 1. እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ሠላም እና ፀጥታ ቢሮ ኀላፊ 2. ኮሚሸነር ዘላለም መንግሥቴ የአማራ ክልል...