መልካም ሥራ እና መልካም ሥነ ምግባር የረመዳን መገለጫዎች ናቸው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሼህ አብዱልጣሂር ዓሊ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው። በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ይተዳደራሉ። በርካቶች በቸርነታቸው እና በልግስናቸው "አባታችን" በሚል ቅጽል ስም ይጠሯቸዋል። ሼህ አብዱልጣሂር በተለይ በረመዳን ወር...
ዒድ አልፈጥር ፍቅር የተገለጠበት ታላቅ በዓል መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሸሪዓ ፍርድ...
ሁመራ: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ ተከብሯል። በዓሉ የተከበረው በሁመራ ከተማ ታላቁ አጢቅ መስጊድ ነው።
በበዓሉ...
አቅም ያጡትን በማሰብ መርዳት እና መደገፍ የሃይማኖቱ ግዴታ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሸሪዓ ፍርድ...
ደብረማርቆስ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ በሃይማኖታዊ ሥርዓት ተከብሯል።
የረመዳን ወር በእስልምና ሃይማኖት ቅዱስ እና ታላቅ ወር ነው።
የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ይሄን ታላቅ ወር በጾም፣ በሶላት እና አቅም...
አብሮነት እና መተሳሰብን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር አሳሰበ።
ደብረ ታቦር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በደብረ ታቦር ከተማ ተከብሯል።
በዓሉ ፍቅር፣ አብሮነት እና መተሳሰብ ይበልጥ ጎልተው የሚታዩበት እና የታዩበት እንደኾነ የደብረ ታቦር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሰብሳቢ አሕመድ ካሳ...
የሕዝብ ጥያቄ በመመለሱ የጎንደር ከተማ እስልምና ምክር ቤት ምሥጋና አቀረበ።
ጎንደር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አልፈጥር በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል።
የጎንደር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሠብሣቢ ሐጂ አንዋር ቃሲም ረመዳን ሰብዓዊነትን አጉልተን የምናሳይበት ቀን ነው ብለዋል።
ከተማ አሥተዳደሩ የሙስሊሙ ኀብረተሰብ ላቀረበው...








