ኩራታችን የኾነው የሕዳሴ ግድብ የመጨረሻችን መኾን የለበትም።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሕዝቦቿን ከጨለማ ለማውጣት እና ምጣኔ ሃብቷን ለማሳደግ በአፍሪካ ግዙፍን የሕዳሴ ግድብ መገንባት ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል። እነኾ የዐይን ማረፊያ የኾነው የዐባይ ግድብም ወደ መጠናቀቂያ ምዕራፍ ደርሷል። ውጥኑ እንዳይሳካ...

በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደረገላቸው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በደዋ ጨፋ ወረዳ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለዋል። በትግል ስሙ ሌንጨ ቦሰና (አህሙዬ) የሚባለው የቡድኑ መሪ በተለምዶ ኦዳ ገራዶ በሚባለው ቦታ የብሔረሰብ...

ወጣቶች የሀገራቸውን ብዝኃ ማንነት፣ ታሪክ እና ባሕል በማወቅ የሕዝቦችን አብሮነት እንዲያጠናክሩ ሙሉነሽ ደሴ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተወሰኑ ውሳኔዎች እና በተቀመጡ አቅጣጫዎች ላይ የወጣቶች ክንፍ አባላት ሚና ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ...

ወጣቶች በሁሉም ዘርፍ ያላቸውን ተሳትፎ በማጎልበት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) " ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች እና የወጣቶች ክንፍ ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ...

በአማራ ክልል አሲዳማ የእርሻ መሬትን በኖራ ለማከም የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በአሲድ የተጠቃ የእርሻ መሬትን በኖራ በማከም ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እየተካሄደ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የሰብል...