ልጆች የፖሊዮ ክትባትን እንዲወስዱ የሁሉም ወላጆች ግዴታ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፖሊዮ ወይም የልጅነት ልምሻ ክትባት እየተሰጠ ነው። ክትባቱ በ8 ዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች መሰጠት ከጀመረ ዛሬ አራተኛ ቀኑን ይዟል።
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ቀበሌ 16 ዋርካው ሰፈር ነዋሪ...
የፍትሕ አገልግሎቱን ለማዘመን እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
ደባርቅ: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፍርድ ቤቱ የ2018 ዓ.ም የመደበኛ ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ ቢምረው ካሳ የፍትሕ ተቋማት የሕግ...
ሠንደቅ ዓላማችን የኅብረ ብሔራዊነታችን መገለጫ ነው።
ከሚሴ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን ''ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ'' በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።
የኦሮሞ ብሔረሰብ...
“በሀገራችን ሉዓላዊነት እና በሠንደቅ ዓላማችን ክብር ላይ አንደራደርም” ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ ዕዝ እና ሰሜን ምዕራብ ዕዝ የሠንደቅ ዓላማ ቀንን በጋራ በባሕር ዳር ከተማ አክብረዋል።
የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ባስተላለፉት መልዕክት በዓሉን ስናከብር የዓላማ ግልፀኝነት እና...
የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከበረ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል።
ቀኑ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማዋ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር፣ የምክር ቤት አባላት፣...








