የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሚጠበቅበትን የሰብዓዊ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ሁሉም አካል ድጋፍ ሊያደርግለት ይገባል...
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከፊንላንድ ቀይ መስቀል ማኅበር ጋር በመተባበር በደብረ ማርቆስ ከተማ ለሚገኙ የተቋማት ኀላፊዎች እና የማኅበረሰብ ተወካዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፡፡
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከተመሠረተበት ጊዜ...
“መጋቢት 24 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያልተሞከረውን አዲስ መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተጋረጡባትን ችግሮች በመሻገር ፈጣን ዕድገት አስመዝግባለች ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ።
ሚኒስትሩ የመጋቢት 24 ሀገራዊ ለውጥን አስመልክቶ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት...
የተሻሻለው የመሬት ረቂቅ አዋጅ አርሶ አደሮች በመሬታቸው ያለሙትን ሃብት ፍትሐዊ በኾነ መልኩ እንዲጠቀሙ የሚያስችል...
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን መሬት መምሪያ የአማራ ክልል የመሬት አዋጅ 252/09ን ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ የሕግ አካላት እና ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ አከላት በተገኙበት በደብረ ማርቆስ ከተማ የውይይት...
በለውጡ ጉዞ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ የልማት ሂደቶች ላይ በርካታ ለውጦች ተመዝግበዋል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የፖለቲካ ለውጥ የተበሰረበት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያን ለማሥተዳደር ቃለ መሐላ በሕዝብ ፊት የፈጸሙበት ዕለት ነው። ይህም ዕለት ሰባተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል።
ዕለቱን...
ለጣና ፎረም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ውይይት ባሕር ዳር የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለጣና ፎረም የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ውይይት ባሕር ዳር የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዴዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) እና አምባሳደሮች የባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በጉብኝቱ ላይ ርእሰ...








