ሽመናን ማረፊያዋ ያደረገችው ወጣት
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ገነት በላይ ትባላለች። ገና በልጅነቷ ከትውልድ ቀዬዋ ከሰሜን ሸዋ አጣዬ ከተማን ለቃ አዲስ አበባ ከተመች። ራስ ለመቻል እና ሠርቶ ለመለወጥ ባላት ጉጉት የራሴ የምትለው ሥራ መጀመርን ከትምህርት አስቀደመች።...
“ልጆቻችንን በትምህርት ስንገነባ ትውልድ እየተካን ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ደሴ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ 132 ሚሊዮን ብር በሚኾን ወጭ ጤና ጣቢያ እና ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። በኮምቦልቻ ከተማ የቦርከና ክፍለ ከተማ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች በመልሶ ለማቋቋም ከዓለም ባንክ በተገኘ...
እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር የፈታ መኾኑን የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሐረር ክልል ሐረር ከተማ ላይ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ተመልክቷል። በሐረር ከተማ ከአሁን በፊት በቂ እና ዘመናዊ የመሠረተ ልማት ግንባታ ባለመኖሩ ለበርካታ ችግሮች ሲዳረጉ እንደነበር...
አፍሪካውያን ወጣቶች ለተግባራዊ ለውጥ መነሳት እንደሚገባቸው ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አሳሰቡ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የወጣቶችን አቅም ለበለጸገች አፍሪካ" በሚል መሪ መልዕክት የፓን አፍሪካ ወጣቶች አመራር ጉባኤ በዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አፍሪካውያን...
“ሠራዊታችን የተገነባበትን እሴት እና ሕዝባዊነት ተላብሳችሁ ሕዝባችሁን እና ሀገራችሁን እንድትጠብቁ አደራ ተጥሎባችኋል” ሌተናል ጄኔራል...
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ለ41ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ የተገኙት የምሥራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ተመራቂ ወታደሮች በማሠልጠኛ ትምህርት ቤቱ...








