የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ኮምቦልቻ ከተማ ገቡ።
ደሴ: መጋቢት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል፣ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) እና ሌሎች የፌዴራል የሥራ ኀላፊዎች ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል።
የሥራ ኀላፊዎቹ ኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስቴር ድኤታ መለስ...
የተቸገሩ ወገኖችን መደገፍ የሰብዓዊነት ግዴታችን ነው ።
ሰቆጣ: መጋቢት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትዕግስት ፈረደ ድሴምበር 10 ቲጂ ሂውማኒተሪያን ኤድ (December 10 TG HUMANITARIAN AID) የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት በሰቆጣ ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል።
ወይዘሮ ላይሽ አበጀ የአካል ጉዳተኛ...
ዜጎችን ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ማሸጋገር መቻሉን የሐረሪ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶአደር ከዲር አልዋል እና አብዲ በኸር በሐረሪ ክልል ኤረር ወረዳ ዶዳታ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው።
የኤረር ወንዝን በመጥለፍ እና የከርሰ ምድር ውኃን በመጠቀም የተለያዩ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ሲያለሙ ነው ያገኘናቸው።...
የከተማዋን ንግድ እና ኢንቨስትመንት ለማሻሻል እየተሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
ጎንደር: መጋቢት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የንግድ እና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማሻሻል ያለመ አጋር አካላት የተሳተፉበት የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የከተማዋ የንግድ እንቅስቃሴ መቀዛቀዙን የተናገሩት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...
ከ187 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት እየተሠራ ነው።
ደሴ: መጋቢት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2017/2018 የምርት ዘመን ከ187 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዶ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ 5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር እንደሚሸፈን የገለጸ...








