የደረሱ ሰብሎች በዝናብ እንዳይበላሹ በወቅቱ መሰብሰብ እንደሚገባ የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አሳሰበ።

ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2017/18 የምርት ዘመን ከ529 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ ከ525 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት መሸፈኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። በዘር ከተሸፈነው ውስጥ ከ220 ሺህ...

ሎተሪ ከሕግ አንጻር

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሎተሪ እየተዝናኑ ዕድልን መሞከሪያ የሥራ እና የጨዋታ ዓይነት ነው። ሎተሪ የሚለው ቃል የእንግሊዝኛ ቃል ነው። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት ባሳተመው የአማርኛ መዝገበ ቃላት “ተከታታይ ቁጥሮች...

የደሴ ከተማ ሕዝብ ሠንደቅ ዓላማውን በማክበር ምሳሌ የሚኾን ሕዝብ ነው።

ደሴ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሠንደቅ ዓላማ ሥርዓት ዘወትር ጠዋት እና ማታ በሚከበርበት ደሴ ከተማ ዓደባባይ ተከብሯል። የሠንደቅ ዓላማ ቀንን ማክበር በክብር ስለ ሰንደቁ የወደቁትን ለማሰብ እና ለትውልድም አብሮነትን ማሳያ እንደሚኾን በበዓሉ ላይ የታደሙ...

የፖሊዮ ክትባት ለምርጫ የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊዮ ወይንም የልጅነት ልምሻ በዓይን በማይታይ ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው። በዓይነ ምድር በተበከለ ምግብ ወይም ውኃ ከበሽተኛ ሰው ወደ ጤነኛ ሰው ይተላለፋል። በሽታው የነርቭ ሥርዓትን በማጥቃት የእጅ፣...

ፈተናዎች ያልበገሩት የቀለም ሰው

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በችግርም ውስጥ አልፎ በሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ ከቻሉ ተማሪዎች መካከል ተማሪ አማኑኤል ዓለምነህ አንዱ ነው። ተማሪ አማኑኤል በሀገር አቀፍ ፈተናው 526 ነጥብ ማስመዝገብም የቻለ ተማሪ ነው። ተማሪ...