የአማራ ሕዝብ ለዓመታት ሲያነሳቸው የነበሩ አጀንዳዎችን ማንሳታቸውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ተሳታፊዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መጋቢት 27/2017ዓ.ም የተጀመረው የአማራ ክልል የጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ እንደቀጠለ ነው። በመጀመሪያ ዙር የተሳተፉ የማኅበረሰብ ክፍሎች ለቀናት አጀንዳቸውን ሲያሰባስቡ ሰንብተዋል። አጀንዳቸውን አጠናቅረው በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን...

ዘላቂ ሰላምን በማምጣት ረገድ የባሕል ፍርድ ቤቶች ሚና ከፍተኛ መኾኑን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና እውቅና ለመስጠት የወጣውን አዋጅ ቁጥር 298/2017 ዓ.ም ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል...

ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሚያዝያ 1/2017 ዓ .ም ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል፡፡ ኢትዮጵያ ለዘመናት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ስብራቶች ገጥመዋት ነበር፡፡ እነዚህን ስብራቶች በመጠገን ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ እያፋጠነች...

በአማራ ክልል የሚካሄደው ሁለተኛው ምዕራፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደው አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ የመጀመሪያው ዙር መጋቢት 27/2017 ዓ.ም መጀመሩ ይታወሳል። በዚህ ዙር ከየአካባቢው የተወከሉ የኅብረተሰብ ተወካዮች አጀንዳዎችን አቅርበው በመወያየት አጠናቅረዋል። ዛሬ ደግሞ...

የአማራ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ በዛሬ ውሎው የማኅበረሰብ ተወካዮች ምርጫ እና የአጀንዳዎችን የማጠናቀር ሥራ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ የአማራ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ የአራተኛ ቀን ውሎውን አስመልክተው ለአሚኮ መግለጫ ሰጥተዋል። ቃል አቀባዩ እንዳሉት በዛሬ ውሎው ሁለት አበይት ተግባራት...