ከ51 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎችን በሴፍትኔት መርሐ ግብር ተጠቃሚ ማድረጉን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ጎንደር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሴፍትኔት መርሐ ግብር ከ51 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትና እና ሴፍትኔት ጽሕፈት ቤት ገልጿል።
በመርሐ ግብሩ ጽዱ እና ማራኪ አካባቢዎች መፍጠርን ታሳቢ ያደረገ ተግባር እየተከናወነ...
በእደ ጥበብ ሥራ ተጠቃሚ መኾናቸውን በጎንደር ከተማ በሴፍትኔት መርሐ ግብር ታግዘው ወደ ሥራ የገቡ...
ጎንደር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ በሴፍትኔት መርሐ ግብር በእደ ጥበብ ሥራ ላይ የተሠማሩ ሴቶች ጥጥ በመፍተል፣ ባሕላዊ አልባሳትን በማዘጋጀት እና ስፌት በመሥፋት ተጠቃሚ መኾናቸውን እትጌ ሙሉጌታ ተናግረዋል።
የእደ ጥበብ ሥራው የገቢ ምንጭ...
ፍትሕን ፍለጋ የሚንከራተት ማኅበረሰብ ሊኖር እንደማይገባ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና እውቅና ለመስጠት የወጣውን አዋጅ ቁጥር 298/2017 ዓ.ም ተግባራዊ ለማድረግ ያለመ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የባሕል ፍርድ ቤቱ ግቡን...
“የአሚኮ የግቢ ልማት ለሌሎች ማስተማሪያ የሚኾን ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮሮፖሬሽን (አሚኮ) በከተማ ግብርና ለሌሎች የግል እና የመንግሥት ተቋማት አርዓያ መኾን የሚያስችለውን ሥራ እንዳከናወነ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የግብርና ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፍ ድረስ...
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን እገዛ ለሚያስፈልጋቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ከተሰጠው ተግባር እና ኀላፊነት በተጓዳኝ ማኅበራዊ ኀላፊነቱንም እየተወጣ እንደሚገኝ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ብርሃኑ ጣምያለው ገልጸዋል።
ኀላፊው እንዳሉት ኮርፖሬሽኑ በክልሉ የሚመረተውን የግብርና ምርት...








