ጉልባን ለምን?

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ሰሞነ ሕማማት በመባል የሚታወቀው ይህ ሳምንት የመከራ፣ የሕማም እና የጨለማ ሳምንት እንደኾነ ይታሰባል ይላሉ የትርጓሜ መጻሕፍት መምህሩ ዘላለም በላይ። ከእነዚህ ቀናት መካከል ጸሎተ ሐሙስ እየተባለች...

የአማራ ክልል መንግሥት ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ባለሀብቶች ምቹ የኾነ የኢንቨስትመንት ፍስሰትን ለመፍጠር በትኩረት...

ወልድያ: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን የሀራ ከተማን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን...

የጸሎተ ሐሙስ በዓል በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጸሎተ ሐሙስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው። በሥነ ሥርዓቱ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ...

የመገናኛ ብዙሃን አዋጅን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ።

ባሕር ዳር፡ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 25ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል። ምክር ቤቱ በ25ኛ መደበኛ ስብሰባው ካፀደቃቸው አዋጆች መካከል የመገናኛ ብዙሃን...

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትንሳኤ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ ለሕዝቡ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ረዳት ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኀላፊ አበበ ውቤ በመልዕክታቸው ከፌዴራል መንግሥት፣ ከሀገር...