የትንሳኤ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት...
ጎንደር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሳኤ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን አስመልክቶ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም የክልሉ ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አስቻለ አላምሬ ክልሉ ከገባበት የሰላም እጦት እንዲወጣ የክልሉ...
ከንቲባ አዳነች አቤቤ 446 ቤቶችን ለአቅመ ደካማ እና ለልማት ተነሽዎች አስረከቡ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት በተለምዶው 22 በተባለ አካባቢ የተገነባው ባለአራት ወለል የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑን የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዓለምፀሐይ ሽፈራው...
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለአቅመ ደካማ ወገኖች የትንሣኤ በዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ድጋፉ በባሕር ዳር ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች የተደረገ ሲኾን ለአንድ ሰው 25 ኪሎ ግራም የምግብ ዱቄት እና 5 ሊትር ዘይት ነው። ድጋፍ ከተደረገላቸው መካከል ወይዘሮ የሺወርቅ መሰሉ...
በደብረ ብርሀን ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የበዓል መዋያ ድጋፍ ተደረገ።
ደብረ ብርሃን: ሚያዚያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በደብረ ብርሀን ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለሚገኙ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ግምቱ 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የምግብ ነክ እና...
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በጎንደር ከተማ ውስጥ ለሚገኙ አቅም የሌላቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።
ጎንደር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለትንሳኤ በዓል ከ800 ሺህ ብር በላይ ወጭ ያደረጉበትን የምግብ ቁሳቁስ በከተማዋ ለሚኖሩ የተቸገሩ ነዋሪዎች ድጋፍ አድርገዋል። የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶቹ 300 ለሚኾኑ...








