በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕወሃት የሚያደርገውን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ ሕወሃት በአማራ ክልል እያደረገ ያለውን ሕገወጥ ወረራ ተቃውመዋል። እምቢ...
በወልቃይት ወረዳ ወፍ አርግፍ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በወልቃይት ወረዳ ወፍ አርግፍ ከተማ ሕወሃት የሚያደርገውን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሕዝባዊ ሰልፉ "አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አላልንም"...
አምረው የተሸለሙ ፈረሶች በለምለሙ አምቦ ሜዳ ላይ
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ በዓል ነው። በዓሉ በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ መካነ ኢየሱስ ከተማም እየተከበረ ነው።
ከአጎራባች ደጋማ ወረዳዎች ከፈረስም ፈረስ መርጠው የሸለሙ ፈረሰኞች ወደመካነ ኢየሱስ ከተማ ገብተዋል።...
“የብልጽግና ጉዞ እየሠራሁ ነው፤ ልሠራ ነበር፤ በመሥራት ላይ ነኝ፤ የሚሉ ሪፖርቶችን አይቀበልም” ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የኾኑ አስፈጻሚ አካላትን የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ዛሬ ገምግመናል ብለዋል።
ባለፉት የለውጥ ዓመታት የብልጽግና ዕሳቤ መሬት...
“እምቢ ለዳግም ባርነት” የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ
ሁመራ፡ ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በአራቱ ወረዳዎች እና በአምስቱ ከተማ አሥተዳደሮች የሚገኙ ነዋሪዎች የህወሃትን የዳግም ወረራ ፍላጎት እና የጦርነት እንቅስቃሴ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ አካሂደዋል።
ሰላማዊ ሰልፉ "እምቢ ለዳግም...








