የአትላንቲክ ኢኒሼቲቭ እና የኢትዮጵያ የባሕር በር የመሻት ጉዳይ

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ባሕር በር አልባ የኾኑ ሀገራት የንግድ አስተዋጽኦ ላይ ያላቸው ተጽዕኖ የቀጨጨ መኾኑ ይነገራል። እነዚህ ሀገራት በየዓመቱ ከሚያመርቱት ጥቅል ምርት አብዛኛውን ለወደብ ኪራይ ሲያውሉ መውጫ በማጣታቸው የሚደርስባቸው የምርቶች...

ምርጫውን ነጻ እና ተአማኒ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ደባርቅ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የማኔፌስቶ እና የምርጫ መለያ ምልክት ትውውቅ አካሂዷል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳድሩ የጸጥታ ጉዳዮች አማካሪ ዘላለም ልጃለም...

በአማራ ክልል አራት ሞዴል ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ አራት ሞዴል ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ ነው። እየተገነቡ የሚገኙት ትምህርት ቤቶች የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል አስተዋጽኦ እንደሚኖራቸው ይጠበቃል። በፍኖተ ሰላም ከተማ የሚገነባው ሞዴል ትምህርት...

ምርጫው ሰላማዊ፣ ነጻ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲኾን በትኩረት እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የፓርቲውን የምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ይፋ የማድረጊያ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...

ተምሳሌታዊ ኢትዮጵያን መገንባት የዚህ ትውልድ የቤት ሥራ ነው።

ደብረማርቆስ፡ የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...