በምርት ላይ እሴት ጨምሮ ለገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው።
ጎንደር :ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምርት ላይ እሴት ጨምሮ ለገበያ ለማቅረብ እየሠራ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጎንደር ንጋት ከፍተኛ ሰብል አምራቾች ግብይት እና ግብዓት ኅብረት ሥራ ማኅበር...
” አፍሪካውያን አፍሪካን በሚመጥን ደረጃ ተባብረን መሥራት አለብን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር : ሚያዝያ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 5ኛውን የምሥራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት አባል ሀገራት የስፖርት ውድድር አስጀምረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ...
“ደንብ አሥከባሪዎች የማኅበረሰቡን የጸጥታ ችግር እየቀረፉ ነው”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አንጓች እንየው በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ የተንታ ጭርቆስ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ በጥምር ግብርና ዘርፍ ተሰማርተው በግ እና ሰንጋ አስረው በማድለብ ለገበያ እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል፡፡ በትንሳዔ በዓል ዋዜማ በርካታ...
በኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ ላይ ከ47ሺህ በላይ ባለሀብቶች ተሳትፈዋል።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም የ10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ በይፋ ማስጀመሩ ይታወሳል። የ10 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ሽያጩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በይፋ ያስጀመሩት ሲኾን ደንበኞች...
የደሴ ከተማ አሥተዳደር በዝቅተኛ እና መካከለኛ ኑሮ ለሚገኙ ኑዋሪዎች የጋራ መኖሪያ ቤት ሊገነባ ነው።
ደሴ: ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማዋ ነዋሪዎች የረጅም ጊዜ ጥያቄ የኾነውን እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለመመለስ ጊዜ ተወስዶ ሲሠራ መቆየቱን የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ተናግረዋል። በከተማው ከሚኖረው...








