ከፍተኛ መሪዎች ከጎንደር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የገጠር ቀበሌዎች ተገኝተው ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና በልማት ሥራዎች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
የኮሌራ በሽታ አሁንም ትኩረት የሚሻው ጉዳይ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌራ በባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰት በሽታ ነው። በሽታው ሲከሰት አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት በማስከተል የሰውነትን ፈሳሽ አሟጦ እንዲወጣ የሚያደርግ አደገኛ በሽታ ነው። አፋጣኝ ሕክምና ካልተደረገለት ደግሞ አቅምን በማዳከም በጥቂት...
በሰሜን ጎጃም ዞን ከአዴት ከተማ አሥተዳደር እና ይልማና ዴንሳ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ሕዝባዊ የሰላም...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ከአዴት ከተማ አሥተዳደር እና የይልማና ዴንሳ ወረዳ ነዋሪዎች ''የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ'' በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር...
“የተሠሩ የምርምር ሥራዎች በሰፊው ተመርተው ወደ ገበያ መቀላቀል አለባቸው” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
ደሴ: ሚያዝያ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ያዘጋጀው ዘጠነኛው የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ፣ የጥናት እና ምርምር እንዲኹም የኢንተርፕራይዞች ሽግግር ባዛር እና አውደ ርዕይ ተጠናቅቋል።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
የአሲዳማ አፈር የግብርናው ዘርፍ ፈተና ኾኗል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አሁን ላይ 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በመኸር፣ 342 ሺህ 480 ሄክታር መሬት በመስኖ፣ 239 ሺህ ሄክታር መሬት ደግሞ በበልግ መልማት የሚችል መሬት አለው። ክልሉ...








