ግጭቱ የሚጎዳው እኛኑ ስለኾነ ለሰላሙም መሥራት ያለብን እኛው ነን ሲሉ የአዴት ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የአዴት ከተማ አሥተዳደር እና የይልማ እና ዴንሳ ወረዳ ነዋሪዎች ''የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ'' በሚል መልዕክት የሰላም ውይይት እያካሄዱ ነው። በውይይቱ ባለፉት ሁለት ዓመታት በነበረው ግጭት...
20ኛው የሌበር ቤዝድ አሕጉር አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ20ኛው የሌበር ቤዝድ አሕጉር አቀፍ ኮንፈረንስን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኀን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ጋዜጣዊ መግለጫውን የሠጡት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ኮንፈረንሱ...
ሰላምን ለማምጣት በሚሠራው ሥራ ኅብረተሰቡ የድረሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ።
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የጠባሴ ክፍለ ከተማ የትምህርት መሪዎች፣ የመምህራን እና የአሥተዳደር ሠራተኞች "የጥፋት እጆች እና መዘዞቻቸው" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት አካሂደዋል። የሰላም እጦቱ በመማር ማስተማር...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ለመደገፍ ያለመ ጉብኝት...
ሰቆጣ: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ዳይሬክተር ኢንጂነር መሐመድ አብዱረህማን፣ የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው...
የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ሥልጠና ማዕከል ሽኝት ተደርጎላቸዋል።
ወጣቶቹ ክቡር የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት በመቀላቀላቸው ደስተኛ መኾናቸውን ተናግረዋል። ሥልጠናቸውን በብቃት በመውሰድ ሕዝባቸውን እና...








