“የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የማኅበረሰቡን የሕይዎት በሚያሻሽሉ ጉዳዮች ላይ በትኩረት ሊሠሩ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ደሴ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ትብብር እና አጋርነት ለሁለንተናዊ ማኅበረሰብ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት 24ኛው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም በወሎ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው። በፎረሙ በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት...

“በአማራ ክልል በመስኖ ስንዴ ከ5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ ተችሏል” የክልሉ ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ቁምላቸው ዳኛው በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ቸንከር ቂርቆስ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ የመስኖ ስንዴ በአንድ ሄክታር መሬት እንዳለሙ ተናግረዋል፡፡ አርሶ አደሩ አስፈላጊ ግብዓቶችን ተጠቅመው ከአንድ ሄክታር መሬት 36 ኩንታል...

የሲራራ ንግድ ባለታሪኳ ጎንደር ዛሬም በዘመናዊ ንግድ ደምቃለች።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ከአጼ ፋሲል ዘመን ጀምሮ ከቀይ ባሕር እስከ አውሮፓ በሚዘልቀው የሲራራ ንግድ ዋነኛ መተላለፊያ መስመር የነበረች ባለታሪክ ናት። አሁንም ቢኾን በዘመናዊ ንግዱ የተሰማሩ ሁሉ የሚያተርፉባት ከተማ ኾና ቀጥላለች።...

“መሪዎች የችግር ወቅት እና የአዲስ ተስፋ አመራር ብቃት ልትሰንቁ ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ወልድያ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ጋር በሰላም፣ በሕዝብ ግንኙነት፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዙሪያ ተወያይተዋል። የቀጣይ ወራት የሥራ...

“ፋይዳ ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ መልዕክት የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው። ውድድሩ በፋይዳ መታወቂያ ዙሪያ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ እና ንቅናቄ ለመፍጠር ያለመ...