የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶአደሮች እያሰራጨ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ለመኸር ሰብል ምርት የሚኾን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እያሰራጨ መኾኑን ገልጿል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ የሰውዘር ደመላሽ በዓመቱ 69...

“ቀጣናዊ የንግድ ትስስርን ማጠናከር ለተረጋጋ ኢኮኖሚ ግንባታ ወሳኝ ነው” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የኮሜሳ ሴቶች ፌዴሬሽን የቢዝነስ ኤግዚቪሽን በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምራል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የሥርዓተ ፆታ እኩልነት አህጉር...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመገጭ መሥኖ ግድብ ፕሮጀክት ተገኝተው የሥራውን እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የአማራ ክልል እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች በመገጭ መሥኖ ግድብ ተገኝተው የፕሮጀክቱን የግንባታ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው። መገጭ የመስኖ ግድብ ከተጀመረ በርካታ ዓመታት...

ለኮሪደር ልማት የሚተከሉ ስማርት ፖሎችን እያመረተ መኾኑን የአማራ ብረታብረት ኢንዱስትሪ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከውጭ ይገባ የነበረውን ስማርት ፖል በሀገር ውስጥ በማምረት የውጭ ምንዛሬን እና ጊዜን ማዳን መቻሉንም ኢንዱስትሪው አስታውቋል። የአማራ ብረታብረት ኢንዱስትሪ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ዘላለም በላይ በከተሞች በሚሠሩ የኮሪደር...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የትራንስፖርት ዘርፉን የሚያሻሽሉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው።

ሁመራ: ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የትራንስፖርት ዘርፉን የሚያሻሽሉ ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑን የዞኑ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ጽሕፈት ቤቱ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀሪ ወራት...