ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በ80ኛው የሩሲያ የድል በዓል ላይ ለመታደም ሞስኮ ገቡ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ: 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ነገ በሚከበረው 80ኛው የሩሲያ የድል በዓል ላይ ለመታደም ዛሬ ማለዳ ሞስኮ ገብተዋል። የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ማብቃቱን ተከትሎ በተለይም ደግሞ የቀድሞው ሶቪየት ኅብረት በናዚ...
የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የብሔራዊ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች ማስተባበሪያ የልህቀት ማዕከል አቋቁሟል።
የተቋቋመው የልህቀት ማዕከልን በማጠናከር ጎረቤት ሀገራት ተሞክሮን እንዲወስዱ...
የ114 የመስኖ ፕሮጀክቶች ጥናት እና ዲዛይን ማጠናቀቁን የአማራ ክልል መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፋጡማ አሕመድ ይባላሉ፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን አልቡኮ ወረዳ 03 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ በመስኖ ልማት ሥራ ከተሰማሩ ከ10 ዓመታት በላይ እንደኾናቸው ተናግረዋል፡፡ ውኃው በአካባቢያችን ያለ ቢኾንም ለመስኖ...
“ሀገርን የሚጠብቀው አንድ መንግሥት እና አንድ የታጠቀ ኀይል ብቻ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...
ወልድያ፡ ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን በጉባላፍቶ ወረዳ ከበቅሎ ማነቂያ ከተማ 030 ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ሰላምን ለማረጋገጥ ምክክር አካሂደዋል።...
ባሕር ዳርን ለነዋሪዎቿ ምቹ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እንዳሉት "ስማርት ባሕር ዳርን" ለመፍጠር ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ተቋቁሞ እየተሠራ ነው። በቀጣይ ዓመታት ከተማዋን ጽዱ፣ ውብ፣ በዓለም...








